# እግዚአብሔር ለጸጋው ቃል የመሰከረው ምን በማድረግ ነበር?
እግዚአብሔር ለጸጋው ቃል የመሰከረው በጳውሎስና በበርናባስ እጅ ምልክቶችና ድንቆች እንዲደረጉ በመስጠት ነበር