am_tq/act/14/03.md

281 B

እግዚአብሔር ለጸጋው ቃል የመሰከረው ምን በማድረግ ነበር?

እግዚአብሔር ለጸጋው ቃል የመሰከረው በጳውሎስና በበርናባስ እጅ ምልክቶችና ድንቆች እንዲደረጉ በመስጠት ነበር