8 lines
342 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 14:33:38 -07:00
# የይሁዳ ኃጢአት የተቀረጸው የት ላይ ነው?
በልቦቻቸው ላይ ነው የተቀረጸው፡፡
# የህዝቦች አሼራ ጣኦታት ምሰሶዎች የሚገኙት የት ነው?
የአሼራ ጣኦታት ምሰሶዎች በከፍተኛ ኮረብቶች ላይ ባሉ ዛፎች ሥር ይገኛሉ፡፡