am_tq/ezk/43/01.md

8 lines
396 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ከዚያም ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወደ የትኛው ሥፍራ አመጣው?
ከዚያም ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወደ ምስራቅ ወደ ተከፈተው በር አመጣው
# ሕዝቅኤል ያየው ምን ነበር? የመጣውስ ከየት አቅጣጫ ነበር?
ሕዝቅኤል የእስራኤልን አምላክ ክብር ከምስራቅ መጥቶ አየው