forked from WA-Catalog/am_tq
8 lines
670 B
Markdown
8 lines
670 B
Markdown
|
# ሙሴ የማደሪያው ድንኳን እና መስዋዕቱ ተሰርቶ በተጠናቀቀ ጊዜ ለያህዌ የቀባውና የቀደሰው ምንድን ነው?
|
||
|
|
||
|
ሙሴ የማደሪያ ድንኳኑን፣ መገልገያዎቹን ሁሉ፣ መሰዊያውን እና ቁሶቹን ለያህዌ ቀባቸው ደግሞም ቀደሳቸው፡፡
|
||
|
|
||
|
# የእስራኤል መሪዎች ከማደሪያው ድንኳን ፊት መስዋዕት አድርገው ያመጡት ምንድን ነው?
|
||
|
|
||
|
ወደ መገናኛው ድንኳን ይዘው የመጡት ስድስት የተሸፈኑ ሰረገላዎች እና ለመስዋዕት አስራ ሁለት በሬዎች ነበር፡፡
|