forked from WA-Catalog/am_tq
12 lines
551 B
Markdown
12 lines
551 B
Markdown
|
# በሰማይ የታየው ሌላ ታላቅ ምልክት ምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች፣ በራሱም ላይ ሰባት ዘውዶች የነበሩበት ታላቅ ቀይ ዘንዶ በሰማይ ታየ [12:3]
|
||
|
|
||
|
# ዘንዶው በጅራቱ ያደረገው ምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
ዘንዶው ከሰማይ ከዋክብት አንድ ሦስተኛውን ስቦ ወደ ምድር ጣላቸው [12:4]
|
||
|
|
||
|
# ዘንዶው ለማድረግ ያሰበው ምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
ዘንዶው የሴቲቱን ልጅ ለመዋጥ ፈለገ [12:4]
|