# ያህዌ ለጥፋት የተለዩትን ነገሮችን የሰረቀው ሰው ምን እንደሚደረግ ተናገረ?
ለጥፋት የተለየውን ማንኛውም ነገር የሰረቀ ሰው እሱ ራሱ እና ያለው ሁሉ በእሳት እንደሚጠፋ ተናገረ። [7:15-20]