# ንዋየ ቅዱሳቱን የሚሸከሙት እነምን ነበሩ?
ቀዓታዊያን ንዋየ ቅዱሳቱን ይሸከሙ ነበር፡፡
# ቀጣዩ ሰራዊት የሚወጣው በምን ዓርማ ስር ነበር?
በኤፍሬም ዓርማ ስር የነበረው ሰራዊት በመቀጠል ይወጣ ነበር፡፡