am_tq/num/01/50.md

295 B

ሌዋዊያን ለምን ተግባር የተለዩ ነበሩ?

ሌዋዊያን የምስክሩን ማደሪያ፣ በማደሪያው ውስጥ ለሚገኙ መገልገያዎች እና በውስጡ ላሉ ማናቸውም ነገሮች ጥንቃቄ ለማድረግ የተለዩ ነበሩ፡፡