am_tq/psa/56/05.md

296 B

የዳዊት ጠላቶች በዳዊት ቃላት ምን ያደርጋሉ?

የዳዊትን ቃላት ያጣምማሉ። [56:5-6]

የዳዊት ጠላቶች ስለ ዳዊት ምን ያስባሉ?

ሃሳባቸው ሁሉ በዳዊት ላይ ክፉ ነገር እንዲደርስ ነው። [56:5-6]