am_tq/psa/132/09.md

424 B

ካህናቱ አለባበሳቸው እንዴት ነው በደስታም እልል የሚሉ እነማን ናቸው?

ካህናቱ ጽድቅን ይልበሱ እንዲሁም የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋዮች በደስታ እልል ይበሉ። [132: 9]

ታማኝ ሰዎች ዘወር ሊሉ የማይገባቸው ከማን ነው?

ከተቀባው ንጉሥ ዘወር ሊሉ አይገባም። (132 10)