am_tq/psa/104/13.md

323 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር ለሰዎች የሚያቀርበው ሦስት ነገሮች ምንድን ናቸው አለ?

እግዚአብሔር ሰውን ለማስደሰት ወይንን፣ ፊቱ እንዲያበራ ዘይትንና ሕይወቱንም ለማኖር የሚበቃ ምግብ ያቀርባል። [104: 15-18]