am_tq/2sa/10/15.md

262 B

በእስራኤል እንደተሸነፉ ባዩ ጊዜ ሶርያውያን ምን አደረጉ?

ሶርያውያን እንደገና ተሰባሰቡ፣ አድርአዛርም ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ ወታደሮችን ላከላቸው፡፡ (10፡ 16)