906 B
906 B
የአሞን ሰዎች ከሶርያውያን ሃያ ሺህ እግረኞች፣ከመዓካ ንጉሥ አንድ ሺህ ሰዎች፣ ከጦብም አሥራ ሁለት ሺህ ሰዎች የቀጠሩት ለምን ነበር?
የአሞን ሰዎች በዳዊት ዘንድ እንደተጠሉ ባዩ ጊዜ እነዚህን ሁሉ ወታደሮች ቀጠሩ፡፡ (10፡6)
ዳዊት የአሞን ሰዎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን እንደቀጠሩ በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?
ዳዊት ይህን በሰማ ጊዜ ኢዮአብንና ሠራዊቱን ሁሉ ላከ፡ (10፡6)
አሞናውያኑና ቅጥር ወታደሮቹ በየት ተሰለፉ?
አሞናውያኑ በበሩ መግቢያ ፊት ለፊት ተሰለፉ፤ የሱባና የረአብ ሶርያውያን እና የጦብና የመዓካም ሰዎች ለብቻቸው በሜዳ ላይ ሰፈሩ፡፡ (10፡8)