# ያህዌ ለጥፋት የተለዩትን ነገሮችን የሰረቀው ሰው ምን እንደሚደረግ ተናገረ? ለጥፋት የተለየውን ማንኛውም ነገር የሰረቀ ሰው እሱ ራሱ እና ያለው ሁሉ በእሳት እንደሚጠፋ ተናገረ። [7:15-20]