# የሮቤል ነገድ 46,500 ሰራዊት የት መስፈር ይገባዋል፣ ደግሞስ ሰራዊታቸውን ማን መምራት ይኖርበታል? በሮቤል ነገድ አርማ ዙሪያ በስተ ደቡብ መስፈር አለባቸው፣ ደግሞም ሰራዊቱን ኤሊሱር መምራት አለበት፡፡ # የሮቤል ነገድ 46,500 ሰራዊት የት መስፈር ይገባዋል፣ ደግሞስ ሰራዊታቸውን ማን መምራት ይኖርበታል? በሮቤል ነገድ አርማ ዙሪያ በስተ ደቡብ መስፈር አለባቸው፣ ደግሞም ሰራዊቱን ኤሊሱር መምራት አለበት፡፡ # የስምዖን ነገድ 59,300 ሰራዊት የት መስፈር ይገባዋል፣ ደግሞስ ሰራዊታቸውን ማን መምራት ይኖርበታል? ከሮቤል ነገድ ቀጥሎ መስፈር አለባቸው፣ ደግሞም ሰራዊቱን ሰለሚኤል መምራት አለበት፡፡