# ሌዋዊያን ለምን ተግባር የተለዩ ነበሩ? ሌዋዊያን የምስክሩን ማደሪያ፣ በማደሪያው ውስጥ ለሚገኙ መገልገያዎች እና በውስጡ ላሉ ማናቸውም ነገሮች ጥንቃቄ ለማድረግ የተለዩ ነበሩ፡፡