# ለምንድን ነው አሞናዊ እና ሞአባዊ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ ለዘላለም መግባት የሌለባቸው? የእስራኤልን ልጆች በእንጀራና በውኃ ስላልተቀበሉአቸውና ይረግማቸው ዘንድ በለዓምን ስለ ገዙባቸው አሞናዊ እና ሞአባዊ ለዘላለም ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ መግባት የለባቸውም። [13:2-4] # ኤልያሴብለ ከጦቢያ ምን አዘጋጀለት? ኤልያሴብ ለጦብያ ትልቅ ግምጃ ቤት አዘጋጀለት። [13:5]