# ኢዮአብ ሰዎችን ከቆጠረ በኋላ ዳዊት ለምን ልቡ መታው? ዳዊት ልቡ የመታው በስንፍና እንዳደረገና ታላቅ ኃጢአት እንደፈጸመ ስለተገነዘበ ነው፡፡ (24፡10)