# የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ በመጀመሪያ ምን ማድረግ እንዳለበት ነው ኢየሱስ ለሰውየው የነገረው? መግደል፣ ማመንዘር፣ መስረቅ፣ በሐሰት መመስከር፣ ማታለል እንደሌለበት፣አባትና እናቱን ማክበር እንዳለበት ኢየሱስ ለሰውየው ነገረው