# ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ያስታወሳቸው አምስቱን እንጀራ በቆረሰ ጊዜ ምን እንደሆነ ነበር? ኢየሱስ አምስቱን እንጀራ በቆረሰ ጊዜ አምስት ሺህ ሰዎች መመገባቸውንና አሥራ ሁለት ቅርጫት ትራፊ እንደሰበሰቡ አስታወሳቸው