# ሻለቃው ጳውሎስ ሮማዊ መሆኑን በተረዳ ጊዜ ምን አደረገ? ሻለቃው ጳውሎስን ፈታው፣ የካህናት አለቆችና ሸንጎውም ሁሉ እንዲሰበሰቡ አዘዘ፣ ጳውሎስንም በመካከላቸው አቆመው