# የሰዎቹ የትኛው ድርጊታቸው ነበር መንፈስ ቅዱስ እንደ ወረደባቸው ያመላከተው? ሰዎቹ በሌሎች ቋንቋዎች መናገራቸውና እግዚአብሔርን ማመስገናቸው መንፈስ ቅዱስ እንደ ወረደባቸው አመላካች ነበር # ሰዎቹ መንፈስ ቅዱስን መቀበላቸው ከታየ በኋላ ምን እንዲያደርጉ ነበር በጴጥሮስ የታዘዙት? ሰዎቹ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲጠመቁ ጴጥሮስ አዘዛቸው