am_tq/isa/30/01.md

8 lines
535 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔር አምላክ፣ ዓመፀኞች ልጆች ምን እንደሚያደርጉ ተናገረ?
ከእርሱ ያልሆነውን ዕቅድ እንደሚያቅዱና በኃጢአት ላይ ኃጢአትን ይጨምሩ ዘንድ በእርሱ መንፈስ ሳይሆን ከአገራት ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋሉ አለ
# ዓመፀኞች ልጆች እንዲጠብቃቸው ማንን ይፈልጋሉ?
የፈርዖንን ጥበቃ ይፈልጋሉ፣ የግብፅንም ጥላ መጠጊያቸው ያደርጋሉ