am_tq/zec/09/08.md

4 lines
336 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ያህዌ ስለ አብራም ሌላ ምን ተናግሯል አሉ?
ህዝቡ ያህዌ አብራምን እንደመረጠው፥ ስሙንም አብራሃም ብሎ እነደቀየረው፥ ልቡም ታማኝ ሆኖ አንዳገኘውና ለዘሩ ምድሩን ለመስጠት ቃል ኪዳን እንደገባ ተናገሩ። [9:8]