am_tq/jhn/11/45.md

8 lines
669 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# አልዓዛር ከመቃብር ሲወጣ ያዩ አይሁዳውያን የሰጡት ምለሽ ምን ነበር?
ከነበሩት አይሁድ ብዙዎቹ ያደረገውን አይተው በኢየሱስ አመኑ። አንዳንዶቹ ግን ወደ ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስ ያደረገውን ነገሩአቸው።