am_tq/jhn/09/19.md

8 lines
396 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የሰውየው ወላጆች ስለ ልጃቸው ምን መሰከሩ?
ይህ ሰው ልጃችን መሆኑንና ዕውር ሆኖ መወለዱን እናውቃለን፤ ብለው መሰከሩ
# የሰውየው ወላጆች አናውቅም ያሉት ምንድን ነው?
አሁን እንዴት እንደሚያይና ዐይኖቹንም ማን እንደአበራለት አናውቅም አሉ፤