am_tq/psa/104/13.md

4 lines
323 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ጸሐፊው እግዚአብሔር ለሰዎች የሚያቀርበው ሦስት ነገሮች ምንድን ናቸው አለ?
እግዚአብሔር ሰውን ለማስደሰት ወይንን፣ ፊቱ እንዲያበራ ዘይትንና ሕይወቱንም ለማኖር የሚበቃ ምግብ ያቀርባል። [104: 15-18]