4 lines
350 B
Markdown
4 lines
350 B
Markdown
|
# ጳውሎስ መከላከያውን በንጉሥ አግሪጳ ፊት ማቅረብ በመቻሉ የተደሰተው ለምንድነው?
|
||
|
|
||
|
ጳውሎስ መከላከያውን በንጉሥ አግሪጳ ፊት ማቅረብ በመቻሉ የተደሰተው አግሪጳ የአይሁድን ሥርዓትና ክርክር ሁሉ ያውቅ ስለነበረ ነው
|