Mon Jun 19 2017 19:43:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 19:43:05 +03:00
parent c3d0d93372
commit db5af0ae8d
8 changed files with 15 additions and 15 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11 እነርሱ ግን መስማት አልፈለጉም፤ በእልኽኝነት ትከሻቸውን አሳበጡ። እንዳይሰሙ ጆሮአቸውን ደፈኑ። 12 ሕጉንና የሰራዊት ጌታ የያህዌን ቃል ላለመስማት ልባቸውን እንደ ዐለት አጠነከሩ። በቀደሙት ዘመኖች በመንፈሱ፣ በነቢያትም አንደበት እነዚህን መልእክቶች ወደ ሕዝቡ ላከ። ሕዝቡ ግን መስማት አልፈለጉም፤ ስለዚህ ያህዌ በእነርሱ ላይ በጣም ተቆጣ።
\v 11 11 እነርሱ ግን መስማት አልፈለጉም፤ በእልኽኝነት ትከሻቸውን አሳበጡ። እንዳይሰሙ ጆሮአቸውን ደፈኑ። \v 12 12 ሕጉንና የሰራዊት ጌታ የያህዌን ቃል ላለመስማት ልባቸውን እንደ ዐለት አጠነከሩ። በቀደሙት ዘመኖች በመንፈሱ፣ በነቢያትም አንደበት እነዚህን መልእክቶች ወደ ሕዝቡ ላከ። ሕዝቡ ግን መስማት አልፈለጉም፤ ስለዚህ ያህዌ በእነርሱ ላይ በጣም ተቆጣ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13 እርሱ ሲጠራቸው አልሰሙም። በተመሳሳይ መንገድ፣ ይላል የሰራዊት ጌታ ያህዌ “ወደ እኔ ይጣራሉ፤ እኔ ግን አልሰማም።” 14 አይተዋቸው ወደማያውቁ ሕዝቦች ሁሉ በዐውሎ ነፋስ እበትናቸዋለሁ፤ ምድሪቱም በኋላቸው ባድማ ትሆናለች። ሕዝቡ መልካሚቱ ምድራቸውን ባድማ አድርገዋልና ማንም በምድሪቱ አያልፍም ወደዚያም አይመለስም።”
\v 13 እርሱ ሲጠራቸው አልሰሙም። በተመሳሳይ መንገድ፣ ይላል የሰራዊት ጌታ ያህዌ “ወደ እኔ ይጣራሉ፤ እኔ ግን አልሰማም።” \v 14 አይተዋቸው ወደማያውቁ ሕዝቦች ሁሉ በዐውሎ ነፋስ እበትናቸዋለሁ፤ ምድሪቱም በኋላቸው ባድማ ትሆናለች። ሕዝቡ መልካሚቱ ምድራቸውን ባድማ አድርገዋልና ማንም በምድሪቱ አያልፍም ወደዚያም አይመለስም።”

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 1 የሰራዊት ጌታ የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
\c 8 \v 1 የሰራዊት ጌታ የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ \v 2 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
“ስለ ጽዮን እጅግ ቀንቻለሁ፤ ስለ እርሷ በታላቅ ቁጣ ነድጃለሁ!
3 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል
\v 3 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል
ወደ ጽዮን እመለሳለሁ፤ በኢየሩሳሌምም መካከል እኖራለሁ፤
ኢየሩሳሌም የእውነት ከተማ ትባላለች፤ የሰራዊት ጌታ የያህዌ ተራራም ቅዱሱ ተራራ ይባላል!

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል
\v 4 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል
ሽማግሌዎችና አሮጊቶች እንደ ገና በኢየሩሳሌም አደባባዮች ይሆናሉ፤
እያንዳንዱ ሰው በጣም ስለሚያረጅ በእጁ ምርኩዝ ይይዛል።
5 የከተማዋ አደባባዮች በሚቦርቁ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ይሞላሉ።
\v 5 የከተማዋ አደባባዮች በሚቦርቁ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ይሞላሉ።

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣
\v 6 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣
በዚያን ጊዜ ይህ ከተቀሩት ሕዝብ የማይቻል መስሎ ቢታይ እንኳ፣ በእኔ ዐይን ፊት የማይቻል ይመስላልን? ይህ የያህዌ ዐዋጅ ነው።
7 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል።
\v 7 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል።
እነሆ እኔ ሕዝቤን ከፀሐይ መውጫና ከፀሐይ መጥለቂያ ምድር አድናለሁ!
8 እንደ ገና አመጣቸዋለሁ፤
\v 8 እንደ ገና አመጣቸዋለሁ፤
በኢየሩሳሌም መካከልም ይኖራሉ፤
እንደ ገና ሕዝቤ ይሆናሉ
እኔም በእውነትና በጽድቅ አምላካቸው እሆናለሁ!

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 9 \v 10 9 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
\v 9 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
እናንተ ከነቢያት አፍ የወጡ ቃሎችን አሁን እየሰማችሁ ያላችሁ፣
የእኔ ቤት፣ የሰራውቲ ጌታ የእኔ የያህዌ ቤት መሠረት በተጣለ ጊዜ ቤተ መቅደሱ መሠራት እንዲችል እጆቻችሁን አበርቱ።
10 ከእነዚያ ቀኖች በፊት ማንም እህል አልሰበሰበም ነበር፤
\v 10 ከእነዚያ ቀኖች በፊት ማንም እህል አልሰበሰበም ነበር፤
ለሰውም ሆነ ለእንስሳት የሚጠቅም ነገር አልነበረም፤
ከጠላት የተነሣ ለሚወጣም ሆነ ለሚገባ ሰው ሰላም አልነበረም
ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው በባልንጀራው ላይ እንዲነሣ አድርጌ ስለ ነበር ነው።

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11 አሁን ግን እንደ ቀድሞው ዘመን አይሆንም፤ ከተረፈው ሕዝብ ጋር እሆናለሁ፤ ይህ የሰራዊት ጌታ የያህዌ ዐዋጅ ነው።
12 የሰላም ዘር ይዘራል፤
\v 11 አሁን ግን እንደ ቀድሞው ዘመን አይሆንም፤ ከተረፈው ሕዝብ ጋር እሆናለሁ፤ ይህ የሰራዊት ጌታ የያህዌ ዐዋጅ ነው።
\v 12 የሰላም ዘር ይዘራል፤
ያንሰራራው ወይን ፍሬውን ይሰጣል፤ ምድሪቱም አዝመራዋን ታበረክታለች፤ ሰማያት ጠል ይሰጣሉ፤
የተፈረው ሕዝብ ይህን ሁሉ እንዲወርስ አድርጋለሁ።

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 13 \v 15 13 የይሁዳና የእስራኤል ቤት ሆይ፣
\v 13 የይሁዳና የእስራኤል ቤት ሆይ፣
ለሌሎች ሕዝቦች የመርገም ምሳሌ ሆናችሁ ነበር።
ስለዚህ አድናችኋለሁ፤ በረከትም ትሆናላችሁ።
አትፍሩ፤ እጃችሁም ይበርታ!
\v 14 14 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ አባቶቻችሁ ቁጣዬን ባነሳሡ ጊዜ ያላንቻች ርኅራኄ ጥፋት ላመጣባቸው እንደ ወሰንሁ፣ ይላል የሰራዊት ጌታ ያህዌ አሁን ደግሞ ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ እንደ ገና መልካም ለማድረግ ወስኛለሁ፤ አትፍሩ!
\v 14 የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ አባቶቻችሁ ቁጣዬን ባነሳሡ ጊዜ ያላንቻች ርኅራኄ ጥፋት ላመጣባቸው እንደ ወሰንሁ፣ ይላል የሰራዊት ጌታ ያህዌ \v 15 አሁን ደግሞ ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ እንደ ገና መልካም ለማድረግ ወስኛለሁ፤ አትፍሩ!