am_rev_text_udb/15/02.txt

1 line
529 B
Plaintext

\v 2 ከእሳት ጋር የተቀላቀለ የመስታዋት ባሕር የሚመስል አየሁ። ለእርሱም ሆነ ለምስሉ ባለ መስገድ፣ እንዲሁም አገልጋዮቹ የአውሬውን ስም የሚወክለውን ቊጥር እንዲያትሙባቸው ባለ መፍቀድ አውሬውን ያሸነፉ ሰዎችንም አየሁ። መስተዋት በሚመስለው ባሕር ላይ ቆመው ነበር። እግዚአብሔርን ለማመስገን የሚደረድሩት በገና ነበራቸው።