am_rev_text_udb/13/11.txt

1 line
617 B
Plaintext

\v 11 ከዚያም ሌላ አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ። ራሱ ላይ የበግ ቀንዶች የሚመስሉ ሁለት ትንንሽ ቀንዶች ነበሩት። \v 12 ይሁን እንጂ፣ እንደ ዘንዶው እርሱም የስድብ ቃሎች ይናገር ነበር። የመጀመሪያው አውሬ የሚፈልገውን ለማድረግ ሰዎችን ያስገድደናል። በምድር የሚኖሩ ሰዎች የመጀመሪያውን አውሬ ማለትም ለመሞት ተቃርቦ የነበረውንና ቁስሉ የተፈወሰውን አውሬ እንዲያመልኩ ያስገድዳል።