am_rev_text_udb/13/09.txt

1 line
427 B
Plaintext

\v 9 መረዳት የሚፈልግ ሁሉ ይህን የእግዚአብሔር መልእክት በጥንቃቄ መስማት አለበት። \v 10 በጠላቶቻቸው እንዲማረኩ የተወሰኑት ይማረካሉ። በጦርነት እንዲገደሉ የተወሰኑት ይገድላሉ። ስለሆነም የእግዚአብሔር ሕዝብ መከራን መታገሥና ለእርሱ ታማኝ መሆን አለባቸው።