am_rev_text_udb/12/13.txt

1 line
596 B
Plaintext

\v 13 ዘንዶው ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት። \v 14 እግዚአብሔር ግን ሴትዮዋ አምልጣ ወደ ምድረ በዳ እንድትሄድ የንስር ክንፎች የመሰሉ ሁለት ትልልቅ ክንፎች ሰጣት። እዚያ እግዚአብሔር ለእርሷ ያዘጋጀው ስፍራ አለ። በዚያ ቦታ ለሦስት ዓመት ተኩል እግዚአብሔር ክብካቤ አደረገላት። በዚያ ቦታ እባቡ ማለትም ዘንዶው አይደርስባትም።