am_rev_text_udb/12/10.txt

3 lines
533 B
Plaintext

\v 10 ከዚህ በኋላ አንድ ታላቅ ድምፅ እንዲህ ሲል ከሰማይ ሰማሁ፤
“አሁን ማዳን፣ ኀይልና ሥልጣን የአምላካችን ሆኖአል፤
የእርሱ ክርስቶስ ሥልጣንም መጥቷል። አማኝ ወገኖቻችንን በበደለኝነት ሲከሳቸው የነበረው ከሰማይ ተጥሎአልና በየትኛውም ቦታ ባሉት ላይ ሥልጣን አለው። ዘንዶው ቀንና ሌሊት በእግዚአብሔር ፊት ሲከሳቸው ነበር።