am_rev_text_udb/10/10.txt

1 line
441 B
Plaintext

\v 10 ትንሿን መጽሐፍ ከመልአኩ እጅ ተቀብዬ በላኋት፤ አፌ ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠች ሆዴን ግን መራራ አደረገች። \v 11 ከሰማይ ተነግሮኝ የነበረው መልአክ፣ “ስለ ብዙ ሕዝቦች፣ ወገኖች፣ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪዎችና ነገሥታት እንደ ገና የእግዚአብሔርን መልእክት ይገባሃል” አለኝ።