am_rev_text_udb/09/01.txt

1 line
476 B
Plaintext

\c 9 \v 1 አምስተኛው መልአክ መለከቱን ነፋ፤ እኔም ከሰማይ ወደ ምድር ወደቆ የነበረውን ኮከብ አየሁ። ለኮከቡም ወደ ሙታን ዓለም የሚያወርደውን ጉድጓድ መክፈቻ እግዚአብሔር ሰጠው። \v 2 ጉድጓዱን ሲከፍተው ከታላቅ ምድጃ እንደሚወጣ ዐይነት ጢስ ወጣ። ጢሱ የፀሐይን ብርሃንና ሰማይን ከማየት ጋረደ።