am_rev_text_udb/05/08.txt

1 line
311 B
Plaintext

\v 8 መጽሐፉን ሲወስድ አራቱ ሕያዋን ፍጡራንና ሽማግሌዎቹ በግንባራቸው ተደፉ። እያንዳንዳቸው በገናና የእግዚአብሔር ሕዝብ ጸሎት ምሳሌ የሆነው ዕጣን የሞላበት ሰባት የወርቅ ዕቃ ይዘው ነበር።