am_rev_text_udb/05/06.txt

1 line
604 B
Plaintext

\v 6 ከዚያም በዙፋኑ ዙሪያ በነበሩ አራት ሕያዋን ፍጡራንና ሽማግሌዎች መካከል አንድ በግ ቆሞ አየሁ። ምንም እንኳ ሕያው ቢሆንም፣ የተገደለ ይሚያስመስሉት ምልክቶች ነበሩበት። ሰባት ቀንዶች ነበሩት፤ ሰባት ዐይኖችም ነበሩት፤ እነርሱም እግዚአብሔር ወደ ምድር ሁሉ የላካቸው ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው። \v 7 በጉ መጥቶ በዙፋኑ ከተቀመጠው ቀኝ እጅ መጽሐፉን ወሰደ።