am_rev_text_udb/02/18.txt

1 line
704 B
Plaintext

\v 19 በቲያጥሮን ከተማ ላለው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ይህን መልእክት ጻፍ፤ “እንደ እሳት ነበልባል የሚያበሩ ዐይኖችና በእሳት ቀልጦ የነጠረ ናስ የሚመስሉ እግሮች ያሉኝ እኔ የእግዚአብሔር ልጅ እነዚህ ነገሮችን እነግርሃለሁ። \v 18 ያደረግሃቸውን መልካም ነገሮች ሁሉ አውቃለሁ። እኔንና ሌሎችን እንደምታገለግል፣ ብዙ መከራዎችን በጽናት እንደ ታገሥህ አውቃለሁ። ካለፈው ጊዜ አሁን የበለጠ እንዲህ እያደርግህ እንደ ሆነም አውቃለሁ።