am_rev_text_udb/14/09.txt

1 line
493 B
Plaintext

\v 9 ሌላ ሦስተኛ መልአክ በታላቅ ድምፅ እንዲህ እያለ ተከተላቸው፣ “ሰዎች ለአውሬና ለምስሉ ከሰገዱ፣ ምልክቱ ግንባራቸውና እጃቸው ላይ እንዲደረግ ከፈቀዱ፣ \v 10 እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ይቆጣል፤ እጅግ ከባድ ቅጣትም ይቀጣቸዋል። በቅዱሳን መላእክቱ ፊትና በበጉ ፊት በዲን በሚነድ እሳት ያሠቃያቸዋል።