am_rev_text_udb/01/07.txt

1 line
715 B
Plaintext

\v 7 እነሆ ክርስቶስ በደመና ይመጣል። መስቀል ላይ ቸንክረው የገደሉት እንኳ ሳይቀሩ ሰዎች ሁሉ ያዩታል። ማንኛውም ነገድ፣ ምድር ላይ የሚኖር ማንኛውም ሰው እርሱ ሲመጣ ሲያዩ በጣም ያዝናሉ፤ ያለቅሳሉ። እውነቱ ይኸው ነው! \v 8 ጌታ አምላክ እንዲህ ይላል፤ “እኔ ነገሮችን ሁሉ የጀመርኩ አልፋ ነኝ፤ እኔ ነገሮች ሁሉ እንዲያበቁ የማደርግ ዖሜጋ ነኝ። እኔ የነበርኩ፣ ያለሁና ሁሌም የምኖር ነኝ። በማንኛውም ነገርና በሁሉም ላይ የምገዛ እኔ ነኝ።”