am_rev_text_udb/20/07.txt

1 line
579 B
Plaintext

\v 7 ሺው ዓመት ሲያበቃ ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል። \v 8 በመላው ዓለም ያሉ ዐመፀኞችን ለማሳት ይወጣል። እነዚህ ዐመፀኞች ነቢዩ ሕዝቅኤል ጎግና ማጎግ የሚላቸው ሕዝቦች ናቸው። የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንዲወጉ ሰይጣን ይሰበስባቸዋል። ማንም የባሕርን አሸዋ መቍጠር እንደማይችል ሁሉ፣ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለመውጋት የሚወጡ ሰዎችም እንዲሁ እጅግ ብዙ ናቸው።