am_rev_text_udb/17/09.txt

1 line
490 B
Plaintext

\v 9 ይህን ለመረዳት ሰዎች በማስተዋል ማሰብ አለባቸው። ሴትዮዋ የተቀመጠችበት ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ ሴትዮዋ የምትወክላችውን ሰባት ተራሮች ያመለክታል። ሰባት ገዦችንም ይወክላል። \v 10 ከእነዚህ አምስቱ ሞተዋል፤ አንዱ አሁንም አለ። ሰባተኛው ገዢ ገና አልመጣም። ሲመጣ ግን ለጥቂት ጊዜ ብቻ ይቆያል።