am_rev_text_udb/16/20.txt

1 line
431 B
Plaintext

\v 20 ከምድር መናወጡ የተነሣ ደሴቶች ሁሉ ሸሹ ተራሮች ደልዳላ ሜዳ ሆኑ። \v 21 እያንዳንዱ አርባ ኪሎ ግራም የሚመዝን ግዙፍ የበረዶ ድንጋይ ከሰማይ ሰዎች ላይ ወደቀ። በእንዲህ ያለ ሁኔታ ስለ ቀጣቸውና የበረዶው ድንጋይ በጣም ከባድ በመሆኑ ሰዎች እግዚአብሔርን ተሳደቡ።