am_rev_text_udb/15/03.txt

6 lines
733 B
Plaintext

\v 3 ከረጅም ዘመን በፊት የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ የዘመረውን መዝሙር እየዘመሩ ነበር። የሚዘምሩት በሚከተለው መንገድ በጉን ለማመስገን ነበር።
ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ ሆይ፣
ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው!
መንገድህ ሁሌም ጽድቅና እውነት ነው
ከዘላለም እስከ ዘላለም አንተ የአሕዛብ ሁሉ ንጉሥ ነው!
\v 4 ጌታ ሆይ፣ አንተ ብቻህን ቅዱስ በመሆንህ ሁሉም ይፈሩሃል ያከብሩሃል። ሁሉም ላይ በትክክል መፍረድህን ገልጠሃልና ሕዝቦች ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ።”