am_rev_text_udb/15/01.txt

1 line
448 B
Plaintext

\c 15 \v 1 በጣም እንግዳና ያልተለመደ ነገር በሰማይ አየሁ። ሰባት መላእክትን አየሁ፤ ሥራቸውም በሰባት የተለያዩ መንገዶች ዐመፀኞችን መቅጣት ነበር። እግዚአብሔር በዐመፀኞች በጣም በመቆጣቱ ከኃጢአተኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ ዕድል ለመስጠት ይህ ለመጨረሻ የሚቀጡበት ጊዜ ነው።