am_rev_text_udb/11/18.txt

2 lines
668 B
Plaintext

\v 18 አሕዛብ አንተ ላይ ተቆጥተው ነበር። ከዚህም የተነሣ አንተም በጣም ተቆጣሃቸው። ይህ ሙታን ላይ ሁሉ የምትፈርድበት ተገቢ ጊዜ እንዲሆን ወሰንህ።
ይህ ለነቢያትና ለተቀሩት አንተን ለሚያከብሩ ቅዱሳንህ ሁሉ ሽልማት የምትሰጥበት ትክክኛ ጊዜ እንዲሆንም ወሰንህ፤ በምድር ላሉ ታላላቆችም ሆኑ ታናናሾች፣ ለሁሉም ዋጋ የምትሰጥበት ጊዜ መጣ። ይህ በምድር ያሉ ሌሎችን ሰዎችን የምታጠፋበት ጊዜ እንዲሆንም ወሰንህ።