am_rev_text_udb/11/03.txt

1 line
720 B
Plaintext

\v 3 ለእነርሱ የገለጥሁላቸውን መልእክት ለአንድ ሺህ ሁለት መቶ ሥልሳ ቀን እንዲናገሩ ሁለቱን ምስክሮች እልካለሁ። እነርሱ ማቅ በመልበስ በሕዝቡ ኀጢአት ምን ያህል ማዘናቸውን ያሳያሉ። \v 4 እነዚህ ሁለት ምስክሮች ምድርን በሚገዛው ጌታ ፊት ባሉት ሁለት ወይራ ዛፎችና ሁለት መቅረዞች የተወከሉት ናቸው። \v 5 ማንም እነዚህ ሁለት ምስክሮችን መጕዳት ቢፈልግ እሳት ከአፋቸው ወጥቶ ያጠፏቸዋል። ሰዎች ሊጎዱዋቸው ከፈለጉ፣ በዚህ ሁኔታ ይገድሏቸዋል።