am_rev_text_udb/03/19.txt

1 line
545 B
Plaintext

\v 19 እኔ የምወዳቸውን እገሥጻቸዋለሁ፤ እቀጣቸዋለሁ፣ በፍጹም ልብህ ከኀጢአት መንገድህ ተመለስ። \v 20 በርህን እያንኳኳ ደጅ እንደ ቆመ ሰው ምላሽ እንድትሰጠኝ እያንዳንዱን እየተጣራሁ መሆኑን አስተውል። ማንም ድምፄን ሰምቶ በሩን ቢከፍትልኝ ወደ ውስጥ እገባለሁ። ወዳጃሞች አብረው እንደሚበሉ እኔም ወደ ውስጥ ገብቼ አብሬው እበላለሁ።